ለዛሬው ሽንፈት አርነ ስሎትን የምትወቅሱ እና የምትሳደቡ ሰዎች ተረጋግታችሁ ለማሰብ ሞክሩ ! እንደ የትኛውም አሰልጣኝ እና ከዚህ በፊት ሲያደርገዉ የነበረዉን ነገር ነው ዛሬም ያደረገዉ.. የዛሬው ተጋጣሚያችን በቻምፒዮንሺፑ መጨረሻ ደረጃ ላይ መገኘቱን ተከትሎ በቤንች መግባቱ ጥፋተኛ ሊያስብለዉ አይገባም። Plus እሮብ ከኤቨርተን ጋር ከባድ የደርቢ እና አስፈላጊ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ፍልሚያ አለብን so ዛሬ ዋናዎቹን ተጫዋቾች ማሳረፉ ሊያስወቅሰዉ አይገባም። ከጨዋታ መደራረብ አንፃር የዛሬው ሽንፈት በትንሹም ቢሆን ይጠቅመናል። በአጭሩ ዛሬ ጥፋተኛው ስሎት ሳይሆን ጨዋታዉ ላይ የተሳተፉት ሁሉም ተጫዋቾች ናቸዉ ፤ መዉቀስ ካለባችሁም ተጫዋቾቹን እንጂ አርነ ስሎትን አይደለም !
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club