ጳጉሜ በሕግ እይታ ወር አይደለችም። ጳጉሜ እንደ ወር የማትቆጠር ከሆነ ደግሞ የሀገራችን የአንድ ዓመት ጊዜ 12 ወራቶች ስለሆኑ ከዚህ አቆጣጠር ውጭ ያሉት ቀናት መብትም ሆነ ግዴታ ሊፈጥር አይችልም። ስለሆነም ከይርጋ አቆጣጠር ጋር በተያያዘ ጳጉሜን ባካተተ መልኩ በመቁጠር የመብት ጠያቂውን ጥያቄ በይርጋ ታግዷል በማለት ውድቅ ማድረግ ተገቢነት የሌለው ነው።
ሰ/መ/ቁ.96458
ሰ/መ/ቁ.96458