ሰ/መ/ቁጥር 208397
የካቲት 30/2014.
በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕግ ቁጥር 151 መሰረት ንብረት እንዲከበር የሚሰጥ ትዕዛዝ እንዲነሳ ለፍርድ ቤት አቤቱታ ቀርቦ ካልተነሳ ይግባኝ ሊቀርብበት ይችላል፡፡
ትዕዛዙ እንደመጨረሻ ዉሳኔ የሚቆጠርና በዚያዉ ፍርድ ቤት እንደገና እንዲታይ በተዘረጋዉ ሥርዓት መሰረት እንደገና እንዲታይ ከተደረገ በኋላ በዋናው ጉዳይ ላይ የመጨረሻ ዉሳኔ እስከሚሰጥ ድረስ መጠበቅ ሳያስፈልግ ይግባኝ ሊባልበት የሚችል ነዉ፡፡
Credit: Bedru and Getachew law office
Join us for more accessibility of laws
@lawstudentsunion