Репост из: Birhan Nega
Programming እስኪገባህ ትግሉ በዋናነት ሁለት ነው። የመጀመሪያው ይገባኝ ይሆን እያልክ ራስህ ጋር የምታደርገው ክርክር ሲሆን 2ኛው ራሱ programming/coding ነው።
ስትጀምሩ ለሁለቱም ዝግጅት ማድረግን አትርሱ
ስትጀምሩ ለሁለቱም ዝግጅት ማድረግን አትርሱ