የአንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ ፕሬዝዳንት የገና በዓል እና ባንኩ ስራ የጀመረበትን 18ኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡
ዛሬ ታህሳስ 28 ቀን 2017 ዓ.ም የባንኩ ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት የመሰብሰቢያ አዳራሽ በተካሄደ የበዓል ፕሮግራም የባንኩ ፕሬዝዳንት አቶ ዳንኤል ተከስተ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ያስተላለፉ ሲሆን፤ይህን በዓል ለየት የሚያደርገው ባንኩ በይፋ ስራ የጀመረበትን 18ኛ አመት በዓል የምናከብርበት ቀን መሆኑን ገልፀው ለመላው የባንኩ ባለአክሲዮኖች፣ደንበኞች እና ሰራተኞች አንኳን ለዚህ በዓል እና ስኬት አደረሳችሁ በማለት መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡
በመልዕክታቸው እንዳስተላለፉት ይህ የ18 አመታት ጉዞ በብዙ ውጣ ውረዶች እና ስኬቶች ታጅቦ የመጣ ሲሆን፤ለዚህ ስኬት መምጣት ከጎናችን ለነበሩ እና እየሰሩ ላሉ ደንበኞች፣በለአክሲዮኖች፣ሰራተኞች እና ባለድርሻ አካላት ምስጋና አቅርበዋል፡፡ በመጨረሻም የገና በዓል የመተሳሰብ፣ የፍቅር፣ የደስታ እና የስኬት እንዲሆን መልካም ምኞታቸውን ገልፀዋል፡፡
አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ
የስኬትዎ አጋር!!