የበዓል አከባበር የጥንቃቄ መልዕክት
***
የአዲስ ዓመት በዓል ስናከብር ካለንበት ወቅታዊ የትግል ሁኔታ አኳያ በከፍተኛ ጥንቃቄ ሊሆን እንደሚገባ የአማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ የጥንቃቄ መልዕክቱን ያስተላልፋል፡፡
በዓላት በመጡ ቁጥር የደም ግብር የለመደው የብልጽግና አገዛዝ የሚሸርባቸው ክፉ ሴራዎች በመኖራቸው፣ በዓሉ ሲከበር በመላው ሕዝባችን ዘንድ ጥበብ የተሞላበት የደህንነት ጥንቃቄ በመጠቀም የአገዛዙን ሴራዎች በማክሸፍ ሊሆን ይገባል፡፡
በተጨማሪም ለድሮን ጥቃት ተጋላጭ ሊያደርጉን ከሚችሉ መሰባሰቦችና የተጋላጭነት ሁኔታን የሚያሳድጉ ሁነቶችን ከመፍጠር ተቆጥበን፣ በተለመደው የመረዳዳት መንፈስ በዓሉ እንዲከበር ለሕዝባችን የጥንቃቄ መልዕክት እናስተላልፋለን።
የአማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ
ጎንደር፣ አማራ፣ ኢትዮጵያ
ጷግሜ 5/2016 ዓ.ም.