#መረጃዎች
✍️በደቡብ ጎንደር ዞን እስቴ መከነ እየሱስ ከፍተኛ አዉደዉጊያ ሲደረግ ዉሏል።ከጧቱ 12:00 የተጀመረዉ ትንቅንቅ ቀጥሎ ዉሏል።
✍️በመካነ ኦየሱስ ከተማ መሃል አደባባይ በተደረገዉ እልህ አስጨራሽ ትንቅንቅ የአረጋ ከበደ የአድማ ብተና እና የሚሊሻ አባላት ሙትና ቁስለኛ ተደርጓል።
✍️በከተማዋ መሀል አምብርት ጨምሮ፣በማቪ አቦ እና በሾለክት ፣ገንዳጠመም እና ብርአዶጌ ከባድ አዉደዉጊያ ሲደረግ ዉሏል።በግንዳ ጠመም እና በብር አዶጌ በተደረገዉ አዉደዉጊያ አገዛዙ በርካታ ሀይሏን ማጣቱ ተገልጿል ።
✍️ድል የአባታቸዉ የሆኑት የአማራ ፋኖ በጎንደር የዕስቴ ዴንሳ ብርጌድ የፋኖ አባላት በሁለቱ ግንባሮችም ባረጉት ትንቅንቅ በአገዛዙ ወታደር ላይ ጠንከር ያለ ምት አሳርፈዉበታል።
✍️ዉጊያዉ አሁንም እንደቀጠለ ሲሆን አገዛዙ በአየር እና በምድር የታገዙ ከባድ መሳሪያዎችን እያስወነጨፈ መሆኑም ተገልጿል።
✍️በመካነእየሱስ ከተማ ሞርተር በመተኮስ በቀን ስራ የሚተዳደሩ ሰላማዊ ዜጎችን በአስቃቂ ሁኔታ መገደላቸዉ ተገልጿል።በከተማዋ ሁሉም እንቅስቃሴ መቁሙን የከተማዋ ኗሪዎች ለአለም አቀፍ ፋኖ ሚዲያ ኔትወርክ ገልፀዉልናል።
✍️በከተማዋ የፋኖ ቤተሰቦች ናቹህ በሚል ህፃናት፣ወጣቶች እና አዛዉንቶች በአገዛዙ ታፍነዉ ወደ በማጎሪያ ቤት መግባታቸዉም ተገልጿል።
✍️በተመሳሳይ በአርማጭሆ እየተደረገ ባለዉ የህልዉና ጦርነት አገዛዙ የፋኖን ምት መቋቋም ሲሳነዉ የፋኖ ቤተስብ ናቹህ በሚል ማህበረሰቡን በጀምላ እያሰረ መሆኑ ተሰምቷል።
✍️በአርማጭሆ በሁሉም አካባቢዎች በርካታ ሀይሉን ያጠዉ አገዛዙ በቂም ቁርሾ የአካባቢው ማህበረሰብ ሀብትና ንብረት እየዘረፈ ሲሆን በርካታ ሴት ልጅ አገረዶች መደፈራቸዉ ተገልጿል።
ህዳር 23/2017 ዓ.ም
@አሻራ ሚዲያ