በዛሬው ዕለት በምዕራብ ጎንደሯ ሽንፋ የአብይ አህመድ ዙፋን አስጠባቂው ጦር እንደ ጉድ በአናብስቶቹ በጌምድር ክ/ጦር አይሸሽም ብርጌድ እና በካራማራ ክ/ጦር ጥምረት ሲረፈረፍ ውለዋል።
በውጊያዎም ጠላት ከፍተኛ ቁሳዊ እና ሰብዐዊ ጉዳት እንደደረሰበት የደረሰን መረጃ ይጠቁማል።
በውጊያዎም ጠላት ከፍተኛ ቁሳዊ እና ሰብዐዊ ጉዳት እንደደረሰበት የደረሰን መረጃ ይጠቁማል።