#ሰበር ዜና-ሰከላ_አገዛዙ_አፈና_ፈፀመ‼️
የሰካላ ግሽ አባይ ከተማ ነዋሪዎቹ በፋሽስቱ ወንበር አስጠባቂዎች ተከበዋል‼
የፋሽስቱ ወንበር አስጠባቂ ወታደሮች ዛሬ ታህሳስ 13/04/2017 ዓ.ም ግሽአባይ ከተማ ውስጥ ቤተክርስቲያን ለፀሎት የሄዱ የከተማዋ ነዋሪዎችን አስገደደው ሰልፍ ለማስወጣት ከበባ መሆናቸውን ለአሻራ ሚዲያ ገልጸዋል።
ከአራት ዓመት በፊት ሰላማዊ ትግል ለማድረግ ሰልፍ ይፈቀድልን በማለት በተደጋጋሚ ጠይቆ መልስ ያላገኘው የአማራ ህዝብ ጊዜ ተገልብጦ አገዛዙ ሰልፍ ማድረግ አለብኝ ማለቱ የውድቀቱ ማሳያ መሆኑን ብዙዎች ይናገራሉ።