በዛሬው እለት የስናን አባጅሜ ብርጌድ እና የንጉስ ተክለሃይማኖት ብርጌድ ፋኖዎች በጥምረት ጀብድ ፈፅመዋል‼
የአማራ ፋኖ በጎጃም በቀኝ ጌታ ዮፍታሔ ንጉሴ ክፍለጦር አባል ብርጌዶች የስናኑ ስናን አባጅሜ ብርጌድ እና የደብረ-ማርቆሱ ንጉስ ተክለሃይማኖት ብርጌድ በጋራ በመሆን ከደብረማርቆስ ተነስቶ ወደ ረቡ ገበያ ባለስልጣናቱና ለመሸኘት እና ሬሽን ለማቀበል የተንቀሳቀሰዉን ጠላት አፈር ደቼ አብልተውታል::
በዚህም:
12 ክላሽ
1 ስናይፐር
ከ8 በላይ የወገብ ትጥቅ ከነሙሉ ሎዱ መማረክ የተቻለ ሲሆን 1 ፓትሮል ተቃጥሏል::
በርካታ ቁጥር ያከው የጠላት ሀይል ሲሸኝ የቆሰለውም ብዛት ያለው ነው ሲሉ ምንጮች ገልፀዋል።