🚨|| ሲቲ #ኦማር_ማርሙሽ እና #ሊያም_ዴላፕ ላይ አነጣጥሯል!🔥
🔹 ክለባችን ማንቸስተር ሲቲ የ25 አመት ወጣት የሆነውን ፍራንክፈርቱን ግብፃዊውን አጥቂ ኦማር ማርሙሽ ለማስፈረም €40m መመደባቸው ተገልጿል።
🔹 በተያያዘም ሲቲዝኖቹ የኢፒስዊቹን ወጣት አጥቂ ሊያም ዴላፕን መልሰው የማምጣት ፍላጎት እንዳላችው የ ማሊ ስፖርት ዘገባ ያመላክታል።
Share➠ @MAN_CITY_XTRA
Share➠ @MAN_CITY_XTRA
#MCX CHOICE OF ALL!