አሪፍ ተጫውተናል ምትሉ አንዳንድ ሰዎች ግን አሪፍ መጫወት ማለት ኳስን half space እና center ማመላለስ ነው እንዴ? ይሄ እኮ ወዳጅነት ጨዋታ አደለም ሌላው ቀርቶ አስደንጋጭ ሙከራ እንኩዋን አላረግንም ይሄንን ምለው ክለባችንን ለመውቀስ ሳይሆን እውነታውን እንጋፈጥ የድሮው ሲቲ የለም ራሳችንን አንሸውድ
@MAN_CITY_XTRA
@MAN_CITY_XTRA
#MCX CHOICE OF ALL!
@MAN_CITY_XTRA
@MAN_CITY_XTRA
#MCX CHOICE OF ALL!