ኤም.ዲ.ፍ STORE ®


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: не указана



Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


📌 MDF የቤትናየቢሮ ዕቃዎች ድርጅት™

📌 Shoes shelf 👟👞👠👢

💸ዋጋ ➤ 7,500ብር
💸ዋጋ ➤ 9,000ብር
💸ዋጋ ➤ 11,000ብር

🕹የ 2 አመት የጽሑፍ ዋስትና 🕹

📞 +251900576473
                     📩 @Xv_baby
join👉 : https://youtu.be/Bq3JUnFpN24


MDF የቤትናየቢሮ ዕቃዎች ድርጅት™

Dining Table with 6 chairs
🔔 ዋጋ ➤ 32, 900 ብር 🔔
🔅የ 2 አመት የጽሑፍ ዋስትና እና
🔅ከ 18+ አመት በላይ ልምድ

አድራሻ * ፒያሳ ከማህሙድ ሙዚቃ ቤት ወረድ ብሎ


MDF የቤትናየቢሮ ዕቃዎች ድርጅት™

🔔 ዋጋ Price ➤ 23,900 ብር Birr 🔔
🔅የ 2 አመት የጽሑፍ ዋስትና እና
🔅ከ 18+ አመት በላይ ልምድ

አድራሻ * ፒያሳ ከማህሙድ ሙዚቃ ቤት ወረድ ብሎ


MDF የቤትናየቢሮ ዕቃዎች ድርጅት™

🔔 ዋጋ Price ➤ 35,900 ብር Birr 🔔
🔅የ 2 አመት የጽሑፍ ዋስትና እና
🔅ከ 18+ አመት በላይ ልምድ

አድራሻ● ፒያሳ ከማህሙድ ሙዚቃ ቤት ወረድ ብሎ




FDM የቤትናየቢሮ ዕቃዎች ድርጅት™
አይነት●ቁምሳጥን
ዋጋ● 9,700 ብር
ልኬት● ቁመት *2.00 ሜትር
ጎኑ *1.80 ሜትር
አድራሻ● ፒያሳ ከማህሙድ ሙዚቃ ቤት ወረድ ሲሉ ከካዲስኮ ፊት ለፊት






​​​​​​♥️ ሞርያ 🌺

😍 እውነተኛ የፍቅር ታሪክ

➣ ክፍል 1⃣

by Adugna Girma
.
. ➱ ምንጭ የፍቅር ገፅ ➱
.

አፎምያ እባላለሁ ህይወቴ ያሳየችኝን ልነግራቹ ወደድኩ
ከእኔ ህይወት ትማራላቹህ ብዬ አስባለሁ.. በተለይ ሶሻል ሚድያ
ለምትጠቀሙ ሁሉ። ሁሌም ሰው ሰለ ራሱ መልካም ነገር ያስባል...ነገ የተሻለ ቦታ መድረስ ይፈልጋል ግን ዛሬ የምንኖረው ኑሯችን ነገ ለምንመኘው ህይወት መንገድ መሆኑን እንዘነጋለን...
ሲበዛ የሶሻል ሚድያ ተጠቃሚ ነኝ አንድ ቀን ግን በህይወቴ ተፅኖ ያመጣል ብዬ አስቤ አላውቅም።
በህይወቴ ውስጥ ብዙ ወንዶች ይመጣሉ ይሄዳሉ.. እንግዲህ
በዚህ መሃል ነው ሚክያስ የሚባል ልጅ ወደ ህይወቴ የመጣው...
የተዋወቅነው በሶሻል ሚድያ ነው ሲበዛ ዝምተኛ ይመስላል..አንዴ ከጀመረው ግን የማያባራ ጫወታ ነው ሚያመጣው... ኦንላይን ካለ
እናወራለን ግን ብዙ ግዜ አይገባም.. የሴት ጓደኞቼ ጋር
ወንዶችን ማታለል ሆነ ማጨበርበር ስራ አድርገን ተያይዘነዋል... ወንድ ልጅ በተለያዩ ኢንተርኔቶች ሴቶችን ወደድኩሽ
አበድኩልሽ እንደሚሉ ሁሉ እኛም ከወንዶች የባስን አስመሳይ
ሁነናል።.. በርግጥ ይሄን ነገር ፈልገን አልገባንበትም....
ሄርሞን የምትባል ጓደኛችን በተለያየ ግዜ በወንዶች ተጎድታለች።...ወደድንሽ እያሉ ይቀርቧታል መጨረሻው ግን አያምርም...እኛም በቀል መስሎን ብዙ ወንዶችን አስለቅሰናል። እኔም
በዚሁ ባህሪዬ ብዙዋች ጋር እንድቀራረብ አድርጎኛል..
አስመሳይነትን ተክኜበታለሁ... ከምንም በላይ የገረመኝ ግን ብዙ
ነገሮችን ሳደርግ ሚኪን አንድም ቀን ዋሽቼው ሆነ አታልዬው አላውቅም...ነገሮችን ገና ከመጀመሬ በንግግሮቼ ያውቅብኛል።.. ይረዳኛል...
ምንም ይሁን ልደብቀው አልፈልግም ግን በሳምንት ውስጥ
ሶስት ቀን ባገኘው ነው...ጠፋህ ስለው ስራ ይዤ ነው ይለኛል።በዚህ መሃል ከጓደኞቼ መሀል ርብቃ ምትባለዋ ልጅ ስለሱ
አጥብቃ ጠየቀችኝ... ሁላችንም በተገናኘን ቁጥር ሙድ ስለ
ያዝንባቸው ወንዶች እናወራለን አንዳችን የአንዳችንን ስልክ
እናያለን ርብቃ የእኔን ስልክ ስትጎረጉር ወንዶች ጋር ቻት ባደረኩት ነገር ስትስቅ ቆይታ
በመሃል ግን ዝም አለች ከደቂቃዋች በኋላ ምነው ዝም አልሽ ምን አይተሽ ነው ብዬ ጠጋ ብዬ ሳይ ሚክ ጋር የተፃፃፍነው
ሚሴጅ ላይ አፍጥጣለች... በግርምት ነው የምታነበው መጨረሻ ላይ ስለ ሚኪ አፋጣ ጠየቀችኝ ከምፃፃፋቸው ወንዶች
ውስጥ አንዱ ነው ምንም የተለየ ነገር የለንም አልኳት....
አይመሰለኝም ብቻ ብላ እንደ መሳቅ ፈገግ አለች...በዚህ መሃል ታላቋ እህቴ ለመምጣት ሳምንት እንደ ቀራት ነገረችኝ።የምትኖረው ጀርመን ነው በጣም ነበር የደነገጥኩት.. እህቴ
መጣች ማለት እኔ ጋር ውላ ስለ ምታድር የምፃፃፋቸውን
ነገሮችን ላቆም ነው... እህቴ እንደዚህ አይነት ነገሮች አይመቻትም በርግጥ በእድሜም ቢሆን በሶስት አመት ነው ምትበልጠኝ..በሰዓቱ መምጣቷን ብፈልገውም ግን እንደ በፊቱ ነፃ የሆነ ሰአት አይኖረኝም ለጓደኞቼ ስነግራቸው ባህሪዋን ስለ ሚያውቁ ከአሁኑ ማቆም እንዳለብኝ ነገሩኝ።.. ማታ ላይ በጣም ለምቀርባቸው እና ለምቀላለዳቸው ልጆች ይሄን ሰሞን ስራ ስላለብኝ አልገባም ብዬ ከነገርኳቸው በኋላ ልክ ልወጣ ስል
ሚክ ትዝ አለኝ ልቤ ትንሽ ድንግጥ አለ.. ምን እንደ ሆነ ለራሴም አልገባኝም የሚገርመው እህቴ ልትመጣ እንደሆነ እውነቱን ግጥም አድርጌ ፃፍኩለት።..ለራሴ እስኪ ገርመኝ ድረስ ፅፌለት ወጣሁና ከሰአታት በኋላ ልክ ልተኛ አከባቢ ስገባ የባሰ ደነገጥኩ…

••●◉Join us share @Selullaofficial

┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄

ይቀጥላል ከ50 ❤ በኋላ ቶሎ
እንዲ🀄️ጥል ቮት❤️ አድርጉ።


😍Seሉላ ፖስት ገፅ🌺 Manager

➲ በፌስቡክ ገፅ 💟

http://Www.facebook.com/Selullaofficial








Репост из: የፍቅር ታሪክ 🇪🇹
​​❤❤❤❤❤❤❤❤
🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌷
❤❤❤❤❤❤❤❤


Guys valentine's day እኮ እየደረሰ ነው። 👫ለህይወትህ አጋር💑፣❤ለፍቅርህ❤️ እና 💏ለምታፈቅራት ልጅ💏 ፍቅርህን ግለፅላት እንጂ!!
አንቺስ ነገን አብረሺው ለምታስቢው ህይወትሽ👰🤵 ፍቅርሽን መግለፅ አትፈልጊም???

ታድያ ምን እየጠበቃችሁ ነው!!!
ከናንተ ሚጠበቀው ፎቶ እና ማለት ምትፈልጉትን በ @Xv_baby ላይ መላክ ብቻ ሌላውን ለኛ ተውት ይላል

❤️#የፍቅር ታሪክ አድሚን ❤️

🥰🥰ፍቅር ያብዛላችሁ አቦ😍😍

www.t.me/Selullaofficial

Www.fb.com/Selullaofficial

Www.instagram.com/Selullaofficial


ሼር ማረጎን አይርሱ 😍❤️


♡ በጣም ያማል ...
▼ ምን እንደሆንክም አታውቅ
▼ እንዲህ ነው ብለህ መግለፅ
የማትችለውን ነገር ስታጣ ...

Fb » fb.me/Selullaofficial
Te » T.me/Selullaofficial


🖤 በህይወት መንገዳህ ውስጥ የተለያዩ ልምዶች ያልፋሉ! . . . ላጋጠመህ እና ለሚያጋጥምህ ልምዶች አመስጋኝ ሁን!
. . . ለሚፈጠሩት ነገሮች ሁሉ አመስጋኝ ሁን።ያለህበትን ቦታ መውደድን ተማር! . . .

Fb » fb.me/Selullaofficial


​​̲̅:̲̅:̲̅:̲̅[̲̅ ̲̲̅̅❉የፍቅር አለም🌺»̲̅:̲̅:̲̅:̲̲̅̅:̲̅:̲̅:̲̅:̲̅:̲̅[̲̅:̲̅:̲̅:̲̅[̲̲̲̅̅̅

➣ ሞሪያ

✍በጉጉት ስትጠብቁት የነበረው ሞሪያ❤️ የተሰኘው እውነተኛ የፍቅር ታሪክ ይዞላቹሁ ከች ብሎል፡፡ይጀምር የምትሉ Like👍 በማድረግ ቶሎ እንዲጀመር ድምፅ ስጡ🙏

➽ ሞሪያ❤️እንዳያመልጣችሁ በተለይ ለጥንዶች💑፡፡

➣ መልካም ቀን!!

••●◉Join us share
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄




🖤 ሁሉም ነገር የሚጀምረው
በህልም ነውና ህልማችሁን
እውን ያድርግላችሁ...

Fb » fb.me/Selullaofficial
Te » T.me/Selullaofficial




♡ ወንዶች ሁሉ ከሃዲ ናቸው የምትለው ሴት
ከሁሉም ወንድ ጋር ኖራ ሞክራው ሳይሆን
አብራው ኖራ የከዳት ወንድ ለሷ
ልክ እንደ ሁሉም ወንድ ነበር የምታየው ።

#ፍቅር
Fb » fb.me/Selullaofficial
Te » T.me/Selullaofficial

Показано 20 последних публикаций.

1 757

подписчиков
Статистика канала