♥️ ሞርያ 🌺
😍 እውነተኛ የፍቅር ታሪክ
➣ ክፍል 1⃣
by Adugna Girma
.
. ➱ ምንጭ የፍቅር ገፅ ➱
.
አፎምያ እባላለሁ ህይወቴ ያሳየችኝን ልነግራቹ ወደድኩ
ከእኔ ህይወት ትማራላቹህ ብዬ አስባለሁ.. በተለይ ሶሻል ሚድያ
ለምትጠቀሙ ሁሉ። ሁሌም ሰው ሰለ ራሱ መልካም ነገር ያስባል...ነገ የተሻለ ቦታ መድረስ ይፈልጋል ግን ዛሬ የምንኖረው ኑሯችን ነገ ለምንመኘው ህይወት መንገድ መሆኑን እንዘነጋለን...
ሲበዛ የሶሻል ሚድያ ተጠቃሚ ነኝ አንድ ቀን ግን በህይወቴ ተፅኖ ያመጣል ብዬ አስቤ አላውቅም።
በህይወቴ ውስጥ ብዙ ወንዶች ይመጣሉ ይሄዳሉ.. እንግዲህ
በዚህ መሃል ነው ሚክያስ የሚባል ልጅ ወደ ህይወቴ የመጣው...
የተዋወቅነው በሶሻል ሚድያ ነው ሲበዛ ዝምተኛ ይመስላል..አንዴ ከጀመረው ግን የማያባራ ጫወታ ነው ሚያመጣው... ኦንላይን ካለ
እናወራለን ግን ብዙ ግዜ አይገባም.. የሴት ጓደኞቼ ጋር
ወንዶችን ማታለል ሆነ ማጨበርበር ስራ አድርገን ተያይዘነዋል... ወንድ ልጅ በተለያዩ ኢንተርኔቶች ሴቶችን ወደድኩሽ
አበድኩልሽ እንደሚሉ ሁሉ እኛም ከወንዶች የባስን አስመሳይ
ሁነናል።.. በርግጥ ይሄን ነገር ፈልገን አልገባንበትም....
ሄርሞን የምትባል ጓደኛችን በተለያየ ግዜ በወንዶች ተጎድታለች።...ወደድንሽ እያሉ ይቀርቧታል መጨረሻው ግን አያምርም...እኛም በቀል መስሎን ብዙ ወንዶችን አስለቅሰናል። እኔም
በዚሁ ባህሪዬ ብዙዋች ጋር እንድቀራረብ አድርጎኛል..
አስመሳይነትን ተክኜበታለሁ... ከምንም በላይ የገረመኝ ግን ብዙ
ነገሮችን ሳደርግ ሚኪን አንድም ቀን ዋሽቼው ሆነ አታልዬው አላውቅም...ነገሮችን ገና ከመጀመሬ በንግግሮቼ ያውቅብኛል።.. ይረዳኛል...
ምንም ይሁን ልደብቀው አልፈልግም ግን በሳምንት ውስጥ
ሶስት ቀን ባገኘው ነው...ጠፋህ ስለው ስራ ይዤ ነው ይለኛል።በዚህ መሃል ከጓደኞቼ መሀል ርብቃ ምትባለዋ ልጅ ስለሱ
አጥብቃ ጠየቀችኝ... ሁላችንም በተገናኘን ቁጥር ሙድ ስለ
ያዝንባቸው ወንዶች እናወራለን አንዳችን የአንዳችንን ስልክ
እናያለን ርብቃ የእኔን ስልክ ስትጎረጉር ወንዶች ጋር ቻት ባደረኩት ነገር ስትስቅ ቆይታ
በመሃል ግን ዝም አለች ከደቂቃዋች በኋላ ምነው ዝም አልሽ ምን አይተሽ ነው ብዬ ጠጋ ብዬ ሳይ ሚክ ጋር የተፃፃፍነው
ሚሴጅ ላይ አፍጥጣለች... በግርምት ነው የምታነበው መጨረሻ ላይ ስለ ሚኪ አፋጣ ጠየቀችኝ ከምፃፃፋቸው ወንዶች
ውስጥ አንዱ ነው ምንም የተለየ ነገር የለንም አልኳት....
አይመሰለኝም ብቻ ብላ እንደ መሳቅ ፈገግ አለች...በዚህ መሃል ታላቋ እህቴ ለመምጣት ሳምንት እንደ ቀራት ነገረችኝ።የምትኖረው ጀርመን ነው በጣም ነበር የደነገጥኩት.. እህቴ
መጣች ማለት እኔ ጋር ውላ ስለ ምታድር የምፃፃፋቸውን
ነገሮችን ላቆም ነው... እህቴ እንደዚህ አይነት ነገሮች አይመቻትም በርግጥ በእድሜም ቢሆን በሶስት አመት ነው ምትበልጠኝ..በሰዓቱ መምጣቷን ብፈልገውም ግን እንደ በፊቱ ነፃ የሆነ ሰአት አይኖረኝም ለጓደኞቼ ስነግራቸው ባህሪዋን ስለ ሚያውቁ ከአሁኑ ማቆም እንዳለብኝ ነገሩኝ።.. ማታ ላይ በጣም ለምቀርባቸው እና ለምቀላለዳቸው ልጆች ይሄን ሰሞን ስራ ስላለብኝ አልገባም ብዬ ከነገርኳቸው በኋላ ልክ ልወጣ ስል
ሚክ ትዝ አለኝ ልቤ ትንሽ ድንግጥ አለ.. ምን እንደ ሆነ ለራሴም አልገባኝም የሚገርመው እህቴ ልትመጣ እንደሆነ እውነቱን ግጥም አድርጌ ፃፍኩለት።..ለራሴ እስኪ ገርመኝ ድረስ ፅፌለት ወጣሁና ከሰአታት በኋላ ልክ ልተኛ አከባቢ ስገባ የባሰ ደነገጥኩ…
••●◉Join us share @Selullaofficial
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄
ይቀጥላል ከ50 ❤ በኋላ ቶሎ
እንዲ🀄️ጥል ቮት❤️ አድርጉ።
😍Seሉላ ፖስት ገፅ🌺 Manager
➲ በፌስቡክ ገፅ 💟
http://Www.facebook.com/Selullaofficial