ፍርድ ቤቱ ነብይ ሼፔርድ ቡሽሪን በነጻ እንዲለቅቅ የሚጠይቅ ሰልፍ በፍርድ ቤቱ በራፍ ተካሄደ፡፡
==========================
አዲስ አበባ፣ ህደር 19፣ 2012 ዓ.ም (ክርስቲያን ፖስት)
ነብይ ሼፔርድ ቡሽሪ በግል አውሮፕላናቸው 50 ሚሊዮን ዶላር ከደቡብ አፍሪካ ወደ ማላዊ በግል አውሮፕላናቸው ህገ ወጥ ገንዘብ ዝውውር አድርገዋል በሚል የደቡብ አፍሪካ መንግሥት ንግድ ኮሚሽን ክስ መስርቶ ለቀናት በሆቴል ከባለቤታቸው ታስረው በዋስ መፈታታቸው ይታወሳል፡፡ ፍርድ ቤቱ ብይን እንደሚሰጥ ቀጠሮ ተሰጥቶበት ስለነበረ እግዚአብሔር በነጻ እንዲያሰናብተው ትናንት ከወጣቶች ጋር ተራራ ላይ እየጸለዩ ውለው ነበረ፡፡ ለአባላቶቻቸውና ለደጋፊዎቻቸው #ዛሬ በፕሪቶሪያ ንግድ ጉዳዮች ፍርድ ቤት ድጋፍ እንዲያደርጉ በማህበራዊ ሚዲያ ተጠይቀው ነበር፡፡ በሽዎች የሚቆጠሩ ደጋፊዎችም በማለዳው "I Stand with Major 1" የሚሉ ባነሮችንና ጽሑፎችን ይዘው በፍርድ ቤቱ በራፍ ላይ ድምጻቸውን እያሰሙ ይገኛሉ፡፡
@Christianpost1
@Meleket_Tube