#የበጉ_ደም
(በልዑልሰገድ ለማ)
"ዲያቢሎስ ሊቋቋመው የማይችለው የበጉን ደም ስትሰብክ ነው፡፡" ወንጌላዊ አለምነህ ጀምበሩ
ከመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች መጀመሪያ እስከ መጨረሻ፤ ከዔድን መግቢያ መዘጋት እስከ አዲስ ሰማይና አዲስ ምድር መገለጥ፤ ከአዳም ውድቀት እስከ ኢየሱስ ክርስቶስ ዳግም ምጽአት፤ ከዔድን ገነት ፍርድ እስከ ነጩ ዙፋን ፍርድ ድረስ የዘለቀ አንድ ወርቃማ ገመድ አለ፡፡ እርሱም መጀመሪያውንና መጨረሻውን ያያያዘ፣ መካከለኛ የሆነ እና አንድ ያደረገ #የበጉ_ደም ነው፡፡
ይህም ደም እንደ አቤል ደም "ገደለኝ!" ብሎ የሚናገር የበቀል ደም ሳይሆን "ሞትቼልሃለሁ! ብታምን አንተም ከእኔ ጋር ህያው ትሆናለህ!" ብሎ የሚናገር የምህረት ደም ነው(ዕብ 12፡24)፡፡
በሰማይና በምድርም ከምድርም በታች በባሕርም ላይ ያለ ፍጥረት ሁሉ በእነርሱም ውስጥ ያለ ሁሉ በረከትና ክብር ምስጋናም ኃይልም ከዘላለም እስከ ዘላለም በዙፋኑ ላይ ለተቀመጠው ለበጉም ይሁን! አሜን!
=======================
ስለ በጉ ደም ዘማሪ ተመስገን ማርቆስ የዘመረውን ልጋብዛችሁ፡፡
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
ስሬት ያለበት ፈውስ፥
አሮጌነትን ሽሮ የሚያደርግ አዲስ፥
በደልን ሊያስወግድ ፈፅሞ ኃይል ያለው፥
የጌታዬ ኢየሱስ ያ ክብሩ ደሙ ነው፥
አዝ፦ ደሙ ኃይል ጉልበቴ፥
ደሙ ሥር መሠረቴ፥
ደሙ ሆነኝ ብቃቴ፥
ደሙ መድኃኒቴ (፪x)
@Christianpost1
@Meleket_Tube