#መዳን_በመድኃኒዓለም_ብቻ_ነው
መዳን የዘላለም ህይወት ማግኘት ነው፡፡ መዳን ከኃጢአት፣ ከዓለም፣ ከሰይጣን እና ከሲኦል ድነት ነው፡፡ መዳን ከፈጣሪ የተሰጠን ነጻ ሥጦታ ነው፡፡ መዳን ዱአ አዛን በማድረግ፣ ኢድ አል-ፈጥር በማክበር፣ ሐጅ በማድረግ፣ በሰላት ስግደት፣ በኢባዳ ወዘተ #አይገኝም፡፡
መዳን በዓብይ ጾም፣ ለነዳያን በመጽዋት፣ በባህታዊነት፣ በመራብ፣ በተዝካር ድግስ፣ ቅዱሳን በተባሉ "ልዩ ሰዎች" መካከለኛነት ወዘተ #አይገኝም፡፡
መዳን በቤተክርስቲያን አባልነት፣ ቸርች በማዘውተር፣ በማገልገል፣ በጌታ እራት፣ በዘይትና በጨው ወዘተ #አይገኝም፡፡ መዳን የዓለም መድኂን በሆነው በኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው(ሉቃ 2፡11)፡፡ ቃሉ ኢየሱስ ክርስቶስ ያድናል(2ኛ ጢሞ 1፡9) ስለሚል እኛም አዳኝና መድኂን ነው እንላለን፡፡ ስላዳነን መልካም ስራ እንሰራለን እንጂ ለመዳን መልካም ስራ አንሰራም፡፡ መልካም ስራ የድነት ውጤት እንጂ የድነት መግዣ አይደለም፡፡ ጋሪውን ከፈረሱ የምታስቀድሙ፤ ከድነት ስራን የምታስቀድሙ ተጠንቀቁ!
(Leulseged Lema fb)
👇👇👇👇👇👇
@Christianpost1
@Meleket_Tube