ለአሜሪካና ለኢራን ወታደሮች እንጸልይላቸው- ክርስቲያን ፖስት
==============================
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 29፣ 2012 ዓ.ም (ክርስቲያን ፖስት)
የአሜሪካ ወታደሮች ወደ መካከለኛው ምስራቅ ጉዞ ከማድረጋቸው በፊት "Jesus, No more War!" እያሉ ተንበርክከው ከእንባ ጋር እያለቀሱ ሲጸልዩና ሲዘምሩ የተለቀቁው ተንቀሳቃሽ ምስል የብዙዎችን ልብ ነክቷል፡፡
እንዲሁም ወታደሮቹ ቤተሰቦቻቸውን ሲሰናበቱ የሚታዩ ፎቶዎች እጅግ ልብ የሚነካ ነው፡፡ ምናልባት ወደ ሀገራቸውና ቤተሰባቸው ላይመለሱ ይችላሉ፡፡
ወጥቶ ከሚያስቀር የሰላም አምላክ የሆነው #ኢየሱስ ይጠብቃቸው!
@Meleket_Tube
@Christianpost1