ሰው በምን ይጸድቃል?
(በልዑልሰገድ ለማ)
➊ "አብርሃም በሥራ ጸድቆ ቢሆን የሚመካበት አለውና፥ ነገር ግን #በእግዚአብሔር_ዘንድ አይደለም። መጽሐፍስ ምን አለ? አብርሃምም እግዚአብሔርን #አመነ ጽድቅም ሆኖ ተቈጠረለት።" (ሮሜ 4፡2-3)
➋ "ወንድሞቼ ሆይ፥ እምነት አለኝ የሚል፥ ሥራ ግን የሌለው ሰው ቢኖር ምን ይጠቅመዋል? #እምነቱስ ሊያድነው ይችላልን? #ወንድም ወይም እኅት ራቁታቸውን ቢሆኑ የዕለት ምግብንም ቢያጡ...አባታችን አብርሃም ልጁን ይስሐቅን በመሠዊያው #ባቀረበ ጊዜ በሥራ የጸደቀ አልነበረምን?" (ያዕ 2፡14-15/21)
==============================
ማንም ሰው በእግዚአብሔር ፊት በስራ ሊጸድቅ አይችልም(ያዕ 2፡10)፡፡ ማንም ሰው በሰው ፊት በእምነት ሊጸድቅ አይችልም፡፡ አብርሃም በ75 ዓመቱ ውጣ ያለውን ቃል ባመነበት ቅጽበት #በእግዚአብሔር ፊት #በእምነት ጸድቋል፡፡ በ100 ዓመቱ ልጁን ለመሰዋት ባቀረበበት ጊዜ #በሰው ፊት #በስራ ጸድቋል፡፡
የሮሜ እና የያዕቆብ መጽሐፍ የሚጋጭ የሚመስላቸው ጥቂት አይደሉም፡፡ ሮሜ ምዕራፍ አራት አብርሃም ባመነበት ቅጽበት በ75 ዓመቱ በእግዚአብሔር ፊት በእምነት ብቻ ጸድቋል ይላል፡፡ ያዕቆብ ምዕራፍ ሁለት አብርሃም በ100 ዓመቱ በሰው ፊት በስራ ጸድቋል ይላል፡፡
#ስለዚህ ሰው በእግዚአብሔር ፊት በእምነት፤ በሰው ፊት በስራ ይጸድቃል፡፡ ይህ ማለት ግን በእምነት የጸደቅነውን በስራ የምናሳየው #ለማረጋገጥ ሳይሆን #ለማሳያ ነው፡፡ በእግዚአብሔር ፊት መጽደቃችን የሚታየው በሰው ፊት በገለጥነው የጽድቅ ፍሬ ነው(ፊል 1፡9)፡፡ ሰው በምግባር ሰውን ይመዝናልና(1ኛ ሳሙ 16፡7)፡፡
#ጸጋና ሰላም ይብዛላችሁ!
👇👇👇👇👇👇
@Christianpost1
@Meleket_Tube