ግብረሰዶማዊነትን በሕገ መንግሥት አግዳለሁ- ቪላድሚር ፑቲን
========================
አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2012 ዓም (ክርስቲያን ፖስት)
ግብረሰዶማዊነት በራሽያ ምድር አይደረግም ሲሉ ለዴይሊ ሜል ተናገሩ፡፡ የሩሲያን ህገመንግስት አሻሽለዉ
ግብረሰዶማዊነትን የሚያወግዝ ህግ እንደሚያካትቱበት ተናግረዋል፡፡ ጋብቻ
የተፈቀደዉ በወንድ እና በሴት እንጂ በተመሳሳይ ጾታ አይደለም ሲሉም
አክለዋል፡፡
©ዴይሊ ሜል
@Christianpost1
@Meleket_Tube