እግዚአብሄር ነፍሳት እርሱን እኛ ጋር እንዳለ የምሰሙበት ምስክርነት ሰጥቶን አብረን ቤተ ክርስቲያን እንሂድ የምሉትን የተለያዩ ሰዎች ይስጠን !!!
“እግዚአብሔር ጸባኦት እንዲህ ይላል፤ “በእነዚያም ቀናት ከየወገኑና ከየቋንቋው ዐሥር ሰዎች የአንድን አይሁዳዊ ልብስ ዘርፍ አጥብቀው በመያዝ፣ “ ‘እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር እንዳለ ሰምተናልና አብረን እንሂድ’ ” ይሉታል።” — ዘካርያስ 8፥23 (አዲሱ መ.ት)