11 ሞርተር ተተኩሶ ነበር ተባለ‼️
በዛሬው ዕለት ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ወደ ሞቃዲሾ ባቀኑበት ወቅት ኤርፖርቱ አካባቢ ከ 11 በላይ የሞርታር ጥቃት መሰንዘሩን ከሶማሊያ ምንጮች ያገኘሁት መረጃ ያመላክታል።
ጠቅላይ ሚንስትር አብይን የያዘው አይሮፕላን ከማረፉ በፊት በአውሮፕላን ማረፊያው አካባቢ የሞርታር ጥቃት የተፈፀመ ሲሆን በዚህ ዙሪያ የጸጥታ ሃይሎች እስካሁን የሰጡት መረጃ የለም።
ጥቃቱ የተፈፀመው የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ መሃመድ በኤርፖርቱ VIP room ውሰጥ እያሉ ነው ሲሉ ምንጮች ገልጸዋል።
በሰዓቱ ከቱርክ አየር መንገድና ከኢትዮጵያ አየር መንገድ በስተቀር በረራዎች ተቋርጠው ነበር ተብሏል። ተኩሱ እንደተሰማ በከተማዋ በርካታ መንገዶች ዝግ እንዲሆኑ ተደርጓል ሲሉ ምንጮች ገልጸዋል.
[ @MadoNews ]