የኢትዮጵያ ህዝብ ብዛት 109 ሚሊየን ብቻ ነው ተባለ‼️
የኢትዮጵያ ህዝብ ብዛት እስከ 135 ሚሊየን ይደርሳል ሲባል የቆየ ቢሆንም ከሳምንታት በፊት የወጣ የመንግስት መረጃ የአገሪቱ ህዝብ ብዛት 109 ሚሊየን ብቻ ነው ሲል መግለፁ እያስገረመ ነው።
የስታስቲክስ አገልግሎት ይፋ ባደረገው መረጃ ባለፈው ሀምሌ 2016 ዓም የኢትዮጵያ ህዝብ ቁጥሩ 109.4 ሚሊየን ደርሷል ሲል ነው የገለፀው።
[ @MadoNews ]