መቀሌና አካባቢው ጥሩ ያልሆነ የፀጥታ ድባብ እንዳለው እየተሰማ ነው።
መንግስትን ደግፈው መረጃ የሚያጋሩ ምንጮች እንደሚሉት ጊዜያዊ አስተዳደሩ ላይ ዛሬ ሌሊት መፈንቅለ መንግስት ለመፈፀም መታቀዱ ተደርሶበታል ብለዋል።
እነ ዶክተር ደብረፂዮን የዚህ ሂደት መሪ መሆናቸውን ጠቁመዋል።ይህ ጉዳይ ከወራት በፊትም በተመሳሳይ መልኩ ተነስቶ ነበር።ይሁነ እንጅ ከቃላት ጦርነት የዘለለ የተፈፀመ ነገር የለም።
[ @MadoNews ]