በውስጥ በደረሰኝ መረጃ መሠረት በምዕራብ ሸዋ ዞን አንድ የሕዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪ ከግንድበረት ወደ ጊንጪ ከ70ሰዎች በላይ ጭኖ ሲጓዝ በፍሬን ምክንያት ጭሊሞ ጫካ ጫፍ ላይ ተገልብጦ ከባድ አደጋ ደርሷል።
ከ10 በላይ ሰዎች ሳይሞቱ እንዳልቀረ እና ከ30 በላይ እንደተጎዱ ነግረውኛል።ያሳዝናል።
[ @MadoNews ]
ከ10 በላይ ሰዎች ሳይሞቱ እንዳልቀረ እና ከ30 በላይ እንደተጎዱ ነግረውኛል።ያሳዝናል።
[ @MadoNews ]