ከጣልያን የሚወጡ ዘገባዎች ዩናይትድ ቪክቶር ኦሲሚሄንን ለማስፈረን እየተንቀሳቀሰ መሆኑን ያመላክታሉ።
ቱቶ ጁቬ በዘገባው ዩናይትድ ከኦሲሚሄን ጋር መልካም ውይይት ያደረገ ሲሆን በአመት 13€ ሚሊዮን ይሮ ሊከፍለ ተስማምቷል ሲል ዘግቧል።
ዩናይትድ የውል ማፍረሻውን ለመክፈል ዝግጁ ቢሆንም አሮጊቷ የቪክቶር ፈላጊ ስለሆነች ድርድሩን እንደሚያከብደው ቱቶ ጁቬ ገልጿል።
ዩናይትድ የኩንሃን ዝውውር እያገባደደ ቢገኝም የአጥቂ ክፍሉ መሞላት እንዳለበት ይጠበቃል። የኦሲሚሄን ዝውውር በርሆይሉንድና ጋርናቾ መደፈን ያልቻለውን የፊት መስመር በጥራት የሚሞላ ቢሆንም ዝውውሩ ግን ቀላል አይሆንለትም ሲል ሜን በጠዋት ዘገባው አሳውቋል
© ፣MEN