ዩናይትድን መደገፍ ስትጀምር! እውነቱን ግልጽ ብሎ ትመለከተዋለህ!
ህልምህን እና እንዲሆን የምትፈልገውን ከእውነታው ርቀህ መደገፍ ስትጀምር ግን! ሁሌም ምክንያቶችና ሰበቦችን ስትደረድር ውለህ ታድራለህ!
ውድድሩ ገና ነው! አላለቀም!። ከ5ኛው ቶተንሃም በ8 ነጥብ የራቀው ዩናይትድ ከቼልሲ፣ ሊቨርፑል፣ አርሰናል፣ ኒውካስትል ጋር ከሚቀሩት 9 ጨዋታዎች ውስጥ ይጋጠማል። ያው ትንሽ ያልናቸውም ሲያሳንሱን አይተናልና እርሱን እያለፍን😁
እናም! መሸነፍ! ማሸነፍ! አይደለም ብርቄ! እና ጥያቄዬ!... ያለህን ሃብት! በአግባቡ ማደራጀትም፣ መጠቀምም፣ መረዳትም ሆነ ከታሰበበት አላማ ላይ ማዋልም ካልቻልክ አንተ ትንሽ ነህ!..።
በብሬንት ፎርድ፣ በሉተን፣ በበርንለይ፣ በኤቨርተንና ሌሎችም ተበልጠህ እየወጣህ! ተጫዋች እና ጉዳት እያልክ ብታላዝን ማንም አይሰማህም!።
ታላቅ ቡድንን! ታናሽ ሰው የትም አያደርሰውም!
ይህ ቻናላችንን ማይወክል ግላዊ አቋሜ ነው!
ትሳደብ ይሆናል! ሆኖም እያየንህ ወደህ ሳይሆን ተገደህ ትከተለናለህ! ምክንያቱም አሰልጣኙ ቴንሃግ ነውና😁
@Manchester_unitedfansz