ወደዳችሁም ጠላችሁም ኤሪክ ቴንሃግ ወደ ዩናይትድ ከመምጣቱ በፊት ልክ አሁን ሮቤርቶ ዲዘርቢና ኔግሊስማን እንዲመጡ እንደምትፈልጉት ይፈለግ ነበር
So መረጋጋትና ትዕግስት እንጂ የአሰልጣኝ ለውጥ ቡድኑን ላይለውጠው ይችላል ሮቤርቶ ዲዘርቢ ወይም ኔግሊስማን መጥተው እንደ ቴንሃግ ከሆኑ ድጋሚ Out ሊባል?
( ይሰመርበት ላይለውጠው ይችላል እንጂ አይለውጠውም አላልኩም )
ሳውዝጌት ከሆነ ደግሞ የሚመጣው አሰልጣኝ Ground tennis or hockey ተመልካች መሆን ይሻለኛል
Ten hag in💪
@Manchester_unitedfansz