ዛሬ 83ኛ አመታቸውን ለሚደፍኑት የአለማችን የምንጊዜም ድንቅ አሰልጣኝ ለክለባችን ደግሞ አርማ ምልክት ለሆኑት ሰር አሌክስ ቻፕማን ፈርጉሰን ሁላችንም መልካም ልደት እንመኝ!
🏆 ፕሪምየር ሊግ: 13
🏆 ሻምፒዮንስ ሊግ: 2
🏆 ኤፍኤ ዋንጫ: 5
🏆 የሊግ ካፕ: 4
🏆 የአለም ክለቦች ዋንጫ፡ 1
The Goat manager ever 🐐
@Manchester_unitedfansz
@Manchester_unitedfansz
🏆 ፕሪምየር ሊግ: 13
🏆 ሻምፒዮንስ ሊግ: 2
🏆 ኤፍኤ ዋንጫ: 5
🏆 የሊግ ካፕ: 4
🏆 የአለም ክለቦች ዋንጫ፡ 1
ሰር አሌክስ ፈርጉሰን ኋያሉ ሰው በዛሬዋ ቀን ከ83 ዓመት በፊት ዲሴምበር 31 , 1941 ግላስኮው ስኮትላንድ ተወለዱ ።
የአለም እግር ኳስ የምንግዜውም የማይደገሙት ታላቁ አሰልጣኝ ከዘመን ዘመን ከደመቀ ታላቅ ሕያው ስኬታቸው ማግስት በክብር ከነገሱበት የስልጠና ስራቸው በጡረታ ከተሸኙ በኋላ ማንቸስተር ዩናይትድም ከነጋዴ ባለቤቶቹ ፌዝ ጋር እንደዞረበት 12 ዓመታት ተሻገረ ።
ኤፍሬም የማነ✍
The Goat manager ever 🐐
@Manchester_unitedfansz
@Manchester_unitedfansz