🎙 ሩበን አሞሪም:
"በሶስት ተከላካይ መጫወት ከሞላ ጎደል በ4 ተከላካይ ከመጫወት ጋር ተመሳሳይ ነው። አማድን በቀኝ መስመር ዊንግ ባክነት በተጠቀምነው ጊዜ የተለየ ነገር ነበረን። በ4-4-2 ፕረስ እናደርግ ነበር።"
"እናም የሶስት ተከላካይ ችግር አይደለም። በርግጥ ልጆቹን ለየቦታው እኔ መርጬ አላስፈረምኳቸውም። ይህንን አስቀድሜም አውቀዋለው። ነገር ግን ልጫወት የምፈልግበትን ሃሳብ አልቀይረውም።"🫡
@Manchester_unitedfansz