"የምጫወትበትን ስልት ሙሉ በሙሉ ብቀይረው ለማሸነፍ ቅርብ እንደምሆን እርግጠኛ አይደለሁም። ታክቲኬን ቀይሬ ብሸነፍ በታክቲኬ ውስጥ ሆኜ ከሚገጥመኝ ሽንፈት እጅግ የባሰው ነው ሚሆነው።"
"ሁላችሁም የምትሉትን እረዳለው። ታክቲኩን መቀየር ውጤት ለማግኘት ቅርብ እንደሆነ እርግጠኛ ከሆንኩ አደርገዋለሁ።"
🎙 ሩበን አሞሪም
@Manchester_unitedfansz
@Manchester_unitedfansz
"ሁላችሁም የምትሉትን እረዳለው። ታክቲኩን መቀየር ውጤት ለማግኘት ቅርብ እንደሆነ እርግጠኛ ከሆንኩ አደርገዋለሁ።"
🎙 ሩበን አሞሪም
@Manchester_unitedfansz
@Manchester_unitedfansz