🎙 ሩበን አሞሪም:
"መጫወት ለሚፈለግበት ሲስተም ተጫዋቾች ተገዝተው እና ባለፉት ሁለት ፕሪሲዝኖች ከሰሩት ልምምድና ሃሳብ ጋር ሆነውም ጨዋታዎችን እየተሸነፉ ነበር።"
"እናም! ነገሮችን ይቀይራል ብዬ ወደ ማላስበው ሲስተም አጨዋወቴን ልቀይረው አልችልም። ለእያንዳንዱ ቦታ ትክክለኛውን ሰው ባገኝ የተለየ እንደሚሆን አስባለው።"
"ሆኖም ባለው ላይ ነው መጀመር የሚኖርብኝ። ይህ ቡድን ችግር ላይ ነው የሚገኘው። እዚህ ላይ የማውቀውን ላስተምራቸው ይገባል። ትኩረቴም እርሱ ነው።"👏
@Manchester_unitedfansz