#ታላቅ_የምሥራች_ከወደ_ፌዴራል_ከፍተኛ_ፍርድ_ቤት
እናት ፓርቲ የመሠረተውን ክስ በተመለከተ!
***
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የጣሪያ ግድግዳ/የንብረት ግብር ብሎ ከከተማዋ ነዋሪ እየሰበበሰበ ያለው ግብር "ሕገ ወጥ መኾኑን" በመግለጽ እናት ፓርቲ ክስ መመሥረቱ ይታወሳል። ክሱን የተመለከተው የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ አስተዳደር ችሎት ዛሬ ጥር ፱ ቀን ፳፻፲፯ ባስቻለው ችሎት የንብረት ግብር ማሻሻያ ጥናት ተብሎ ሚያዝያ ፫ ቀን ፳፻፲፭ የወጣውና "ለግብሩ መሰብሰብ መሠረት የሆነው መመሪያ ተፈጻሚነት ሊኖረው አይገባም" ተብሎ መመሪያው እንዲሻር በሙሉ ድምጽ መወሰኑን እናት ፓርቲ ለመላው የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎችና የፍርድ ሂደቱን ሲከታተሉ ለነበሩ ፍትሕ ፈላጊ ኢትዮጵያውያን በሙሉ በደስታ ይገልጻል።
እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ሕዝቧን ይጠብቅ!
እናት ፓርቲ
ጥር ፱ ቀን ፳፻፲፯ ዓ.ም
አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ