ጥር8️⃣
የቅዱሳንን ገድል ያድምጡ
https://youtu.be/rTGkQMwsqGo?si=2BkK-XHjGEHSy1Q2
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
ገድለ አባ ኪሮስ
አባታቸው 🌹 ንጉሥ ዮናስ
እናታቸው 🌹 አንስራ ይባላሉ።
የቀደመ ስማቸው ዲላሶር የተሰኘ ሲሆን
ሁለተኛ ስማቸው ደግሞ ❖ #ኪሮስ ❖ ይባላል
።።።።።።።።።።
ጌታችንም ስለ መታመናቸው እና ስለ ተጋድሏቸው አክብሯቸዋል ።
👉 ቃል ኪዳናቸውም ፦
ልጅ ለሌላት መኻኒቱ ፣ በገድላቸው ብትባረክ ፣ ጸበላቸውን ብትጠጣ፣ በጻድቁ ምልጃ ቃልኪዳን ፤ እንደ እግዚብሔር ምህረት እና ቸርነት ልጅ ታገኛለች።
።።።።።።።።።።
የጻድቁ አባታችን አቡነ ኪሮስ
ምልጃና በረከታቸው አይለየን
🙏🙏🙏