https://youtu.be/3FU3-_AVgpc
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
🌹 ገድለ ቅዱስ እስጢፋኖስ 🌹
💌 ሊቀ ዲያቆናት ቅዱስ እስጢፋኖስ ከሰባት ዲያቆናት መካከል በቅድስና ሕይወቱ ለክርስቲያኖች ዓብነት የሆነው ሰማዕቱ ቅዱስ እስጢፋኖስ ይገኝበታል
💌 እስጢፋኖስ ማለት " መደብ" ማለት ሲሆን በግሪክ ቋንቋ " አክሊል " ማለት ነው ።
💌 ሰማዕቱ ቅዱስ እስጢፋኖስ ትውልዱ ከነገድ
ብኒያም ሲሆን አባቱ ስምዖን እናቱ ሐና ይባላሉ
💌የሰማዕቱ ቅዱስ እስጢፋኖስ ረድኤት በረከት ከሕዝበ ክርስቲያን ጋር ይሁን አሜን
በዛሬው መርኀግብራችን የቅዱስ እስጢፋኖስ የመጋቢት ወር ገድልን አዘጋጅተናል ያደምጡ ዘንድ ጋበዘንዎታል የላይኛውን ሊንክ ተጭነው ያድምጡ