👉በቢደዕ ሰዎች መስጂድ ማስተማር እነ ተመዩዝ
በቢደዕ ሰዎች ምላሽ መስጠት ለሙስሊሙ ማህበረሰብ ጥፋታቸውን በማብራራት ከቢደዐቸው በግልጽ ማስጠንቀቅ ግዴታ ስለመሆኑ ከቁርኣን ከሐዲስ ከደጋግ ቀደምቶች ግንዛቤ መረጃ ያለው ግልጽ ጉዳይ ነው ።
እንዲሁም ከቢደዕ ሰዎች መለየት ፣ እነሱን በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ አለመደገፍ ፣ አለመተባበር እነ በነሱ ላይ ረድ በሚደርግ ሰዐት መደገፍ አለመጥላት የደዕዋህ ሰለፊያ ትልቁ መሰረት ነው ።
ወደ ርዕሴ ስመለስ በሙተዲዕ መስጂድና መድረሳ ደርስ መስጠት በተመለከተ እጅግ በጣም ጥንቃቄ ያስፈልጋል ። የቢደዕ ሰዎች ሰለፊዮችን ሊበታትኑበት ፣ በሰለፊዮች መካከል መተማመን እንዳይኖር ለማድረግ ፣ ሙስሊሞችን ሊያድኑበትና ትክክለኛ መንገድ ያሉ ለማስመሰል መስጂዳቸውንና መርከዞቻቸውን የሰለፎችንና የሰለፊያ ዑለሞችን ኪታብ ደርስ እንዲሰጥ በራቸውን ክፍት ልያደርጉ ይችላሉ ።
የሱና ትምህርት የሚሰጥ ኡስታዝ የትኛውም ቦታ ያስተምር መርህ አይለቅም የቢደዕ ሰዎችን ቢደዐና ስማቸውን እያነሳ በዝርዝር በሚገባ መልኩ ለደረሳዎቹም ለታዳሚዎቹም ማስረዳት አለበት በተለይ ደግሞ በቢደዕ ሰዎች መስጂድ የሚያስተምር ከሆነ ቢድዒዮች የሚያስተምሩበት መስጂድ ውስጥ የሚያስተምር ከሆነ ሹብሃቸውን የሚበትኑበት መስጂድ ለይ የሚያስተምር ከሆነ ደርስ በሚሰጥበት ሰዐት የቢድዒዮችን ስምና ማምታቻቸውን አንስቶ እኽዋኒይ ከሆኑ እኽዋኒይ ናቸው ሙመይዕ ከሆኑ ሙመይዐህ ናቸው በማለት በግልጽ ጥሜታቸውን እያብራራ ደረሳዎችንና ታዳሚዎችን ማስጠንቀቅ ግዴታ ይሆንበታል ። ይህን ካደረገ ደርስ መስጠቱን የማይፈቅዱ ከሆነ መስጂዳቸውን ጥሎላቸው በመውጣት በቻለው በአቅሙ ያህል ግዴታውን መወጣት አለበት እንጂ ስህተታቸውን እያየ ሰውን እያጠመሙ ስም ብሎ ከነሱ መተሻሸት የለበትም ።
ቀድሞውንም ደርስ እንዲሰጥ የፈቀዱለት በነሱ ላይ ረድ ስለማያደርግ ነው እንጂ ሙመይዖች እኽዋኖች ናቸው እያለ ረድ ብያደርግማ በጭራሽ አይፈቅዱለትም ነበር
በጥቅሉ በሙመይዐዎች ፣ በእኽዋኖችና በተብሊጞች መስጂድ ደርስ የምትሰጥ ሰለፊይ ነኝ ባይ ኡስታዝ ሆይ የጥሜታቸውን ምስጥርና ሁኔታ ስማቸውን አንስተህ አስጠንቅቅ !
ይህ ሳይሆን ከላይ ከላይ ለብለብ እያደረግክ የምታስተምር ከሆነ ጀመዐህን እያተለልክ ማለት ነው ! ቶሎ ሚናህን ላይና አቋምህን ግልጽ አድርግ ።
በጦራ ከተማ አስተዳደር በቢድዒዮች መስጂድ ደርስ የምትሰጡ ኡስታዞች አሁን ከአሁን ለውጥ ይመጣል እያልን ብዙ ትእግስት አድርገናል አላህን ፍሩ ሚናችሁን ለዩ ከቢደዕ ሰዎች ተመዩዝ አድርጉ ።
ከቢደዕ ሰዎች ያልተለያችሁ ለሚንሓጅ ሰለፍ ምንም አስተዋጽኦ ሳታደርጉ ነገር ግን ሌሎች በሰሩት መመስገን ፈልጋችሁ ቅጥፈትን የምታሰራጩ በሙመይዐዎች ከመናገር ምላሳችሉ የተከረቸመ አንዳችሁ ሌላውን በጥፋትና ቅጥፈት እከክልኝ ልከክልህ ጉዞ ለይ የሆናችሁ ኡስታዞች ተው ተመለሱ ?
ይህ ተግባራችሁ ስህተት እንደሆነ ተናግሬአለሁ በመሻይኾችም አስመክሬያለሁ !
ሰለፊይ ነን የምትሉ ነገር ግን ከሙመይዐህ ጋር በተለያዩ መንገዶች አብራችሁ ያላችሁ ወንድሞች ተው ተመለሱ አላህን ፍሩ ?
ከአሁን በኋላ ከዚህ ተግባራችሁ የማትመለሱ ከሆነ ከእናንተ ስማችሁን በማንሳት የምናስጠነቅቅ መሆኑን በግልጽ አሳውቃለሁ ።
📝ተጨማሪ ትምህርቶችን ለማግኘት
ቻነሉን ይቀላቀሉ
➘➷➴➘➷➴➘➷➴➘➷➴
https://t.me/MisbahMohammed