👉ዬት አለ ሰለፊይነታችሁ ?
አቋማችሁን ግልጽ አድርጉ ?
ከውስጥም ከውጭም ሰለፊይ መሆን ያስፈልጋል ሰለፊዮች ቃል ብቻ አይደሉም አቂዳቸውን በንግግራቸው፣ በተግበራቸው፣ በአኽላቃቸው፣ በጓደኛቸው ፣ በደዕዋቸው ፣ በውሏቸው ግልጽ ያደርጉታል ።
በአካባቢው ከሉ የቢደዕ ሰዎች ይለያያሉ።
እውነተኛ ሰለፊይ ሚንሓጁ ይህ ሆኖ ሳለ አካባቢው ለይ አጠገቡ ያሉ ሰለፊዮችን በምላስ የሚያስቸግር ሙኸዚላ በሄደበት ሁሉ ስለነሱ የሚያወራ የአከባቢውን የቢደዕ ሰዎችን መለየት ያልቻለ ከሙመይዐዎች ጋር በአክሲዮን የሚንቀሳቀስ ሁሉ ሰለፊዮችን አዛ የሚያደርግ ሰለፊይነቱ የቱ ጋ ይሆን ?
በከተማችን ያሉ የምላስ ሰለፊዮች በኩልም ይህ ነው የገጠመን
የክፍለሀገር ሰለፊዮችን እየደወሉ በምላሳቸው ጤፍ እየቆሉ እኛ ነን ሰለፊይ በማለት ብዙ ሰለፊዮችን አታልለዋል ።
አሁን ርዕሴ ስለከተማችን ሙኸዚላዎች አይደለም ስለነሱ በተቻለ መጠን ተብራርቷል ለተጨማሪ በሚከተለው ሊንክ ገብታችሁ አንብቡ 👇👇👇
https://t.me/MisbahMohammed_6682/9167
👌ወደ ርዕሴ ስመለስ በእነዚህ አካላት የተሸወዳችሁ ከከተማችን ውጭ ያላችሁ ሰለፊዮች እኛ የዳሩል ሐዲስ መስጂድና መድረሳ ጀመዐዎች በተቻለን መጠን በከተማው ግልጽ የሆነችውን ሰለፊያን እያስተማርን እየተማርን ነው አልሃምዱሊላህ በአከባቢው ያሉ ሙስሊሞች ወደ ጥንቱ እስልምና እየተጣራን እንገኛለን ከእኽዋን ከሙመይዐህ ከተብሊጝ ከአህባሽ በቀልባችንም በአካላችንም ተለይተን በራሳችን መስጂድና መድረሳ ሰለፊያን ግልጽ እያደረግን ነው ።
ይህ ሆኖ ሳለ ስማችንን ስራችንን ለማጠልሸት ደዕዋውን ለማደናቀፍ ከሙመይዐዎች በለይ እየሰሩብን ያሉ አካላት በሚያሰራጩት ቅጥፈት የተነሳ ተረብሻችኋል ። እኛ እነዚህን አካላት ብዙ ታግሰናቸዋል በመሻይኾች በኡስታዞች አስመክረናል ነገር ግን ይህ መታገስ ይህ ማስመከር ምንም ያልጠቀማቸው ወንድሞች ይባስ ብለው ከሙመይዐህ ጋር ከፊትናው በኋለ አዲስ አክሲዮን በመቋቋም ከሙመይዐዎች ጋር በመጣመር ዳሩል ሐዲስ መስጂድና መድረሳ አዛ ማድረጋቸውን ገፉበት ከነዚህ ዋና ዋናዎቹ ዘጠኙ የሹራ አባላት ብለው ራሳቸውን የሹሙት አካላት ናቸው ከነዚህም ውስጥ የቅጥፈቱንና የውንጀላውን ሐላፊነት ወስደው የተንቀሳቀሱትን ሶስቱን ልጥቀስላችሁ
ሙሐመድ ኤርሰቦ ዐብድረህማን ሳሎ ( ቆሪቻ ) አማን ደልሳቃ (አማን ሽሮ ) ናቸው
ለነዚህ አካለት የምጠይቀው ጥያቄ
1ኛ ከሙመይዐዎች የሆነው እነ በገጠሩ ደዕዋህ ክፍተታችንን ሸፍነውልናል በማለት ያወደሳችሁ ሳኒ ናስር ሙመይዐህ ሚባል ነገር የለም ይላል እናንተም ጦራ ለይ ሙመይዐህ የለም ነው የምትሉት ? ጦራ ለይ ሙመይዐህ ከለ ለምንድነው ከነሱ የማታስጠነቅቁት ለምንድነው ከሙመይዐህ የማትለዩት ለምንድነው በሙመይዐህ መስጂድ ደርስ የምትከታተሉት ?
ለምንድን ነውስ ከሙመይዐዎች ጋር አዲስ አክሲዮን መስርታችሁ እየተቀሳቀሳችሁ ያላችሁት ?
በከተማው ሙመይዐህ አለ የምትሉ ከሆነ እነማን ናቸው ዘርዝሩዋቸው እስኪ ?
እናም እስኪ አቋማችሁን ግልጽ አድርጉልን ?
2ኛ በዳሩል ሐዲስ መስጂድና መድረሳ ጀመዕ ለይ ያን ሁሉ ቅጥፈት ለምን መቅጠፍ አስፈለጋችሁ ?
የሙመይዐን ችግር በዝርዝር መናገር የከበዳችሁ ሰለፊዮችን ማብጠልጠል በሰለፊዮች ለይ መዋሸት ለምን ቀለላችሁ ?
እንበል መድረሳው ጋ ሄዳችሁ በመመልከት የታዩ ችግሮች ከሉ ማጭበርበር ከተያችሁ የተጭበረበረውን ብር መጠን ከወቃችሁ ለማስመለስ ለምን አልሞከራችሁም የምር ሰለፊይ ከሆናችሁ ተፈጠረ ያላችሁትን ችግር በውስጥ መስተካከል ስኖርባችሁ ሚዲያ አውጥቶ ማሰራጨቱን ለምን መርጣችሁ በዚህ ስራችሁ ማን ተደሰተበት ? ማንስ ተከፋበት ?
ከሙመይዐህ ተለይተው በሰለፊያ ሚንሓጅ የሚንቀሳቀሱ ወንድሞች ስራ ለምን አናደዳችሁ በእንቅስቃሴያቸው ለምን አልተደሰታችሁም ?
አብሽሩ ማለቱ ለምን ከበዳችሁ ?
መስጂዱንና መድረሳውን የሚኻድሙ ወንድሞችን ኺድማቸውን አቋርጠው እንዲወጡ ሽማግሌዎችን መላክ ለምን አስፈለጋችሁ በተለያየ ንግግር መዋጋቱን ለምን መረጣችሁ ?
ይህ ነው ሰለፊይነታችሁ ?
እኔን ብር ያጭበረብራል ስትሉ ሌባ ነው ስትሉ በምን ማስረጃ ተንተርሳችሁ ነው ?
ከእናንተ ጋር አልቀሳቀስም ያለ ሁሉ ሌባ ነው ወይ ? ከተግባራችሁ ከንግግራችሁ በተረዳሁት መሰረት ከእናንተ መንቀሳቀስ አልፈልግም ማለቴ አጭበርባሪነት ነው ወይ ?
እንደሚታወቀው እያንዳንዱን ነገር የምናደርገው የሹራ አባላቱ ከተስማሙበት ብቻ ነው ታዲያ እኔ ከየት አምጥቼ ነው የማጭበረብረው አካውንቱ በኔ ስም አይደለም እናም እንዴት ነው የጭበረበርኩት ምንድን ነው ማስረጃችሁ ?
እንደሚታወቀው እናንተ በመድረሳው እንቅስቃሴ በምኑም የላችሁም የሹራ አባልም አይደላችሁም እነ በመድረሳው ጉዳይ ምንም ሳትንቀሳቀሱ አለ የምትሉትን ችግር በተመለከተ የመድረሳውን የሹራ አባላት ምንም ሳትጠይቁ ምንም ሀሳብ ስታቀርቡ ለምን መድረሳውን ለማፍረስ መንቀሳቀሱ ቀለላችሁ ?
ይህ ነው ሰለፊይነታችሁ ይህ ነው አቋማችሁ ?
ልብ ያለው ልብ ይበል የነዚህ ሰዎች ተጨባጭ ይህ ነው
ስለ ዳሩል ሐዲስ መስጂድና መድረሳ እንቅስቃሴ መጠየቅና ማወቅ የፈለገ የትኛውም ሰለፊይ በአካልም ይሁን በስልክ የመድረሳውን ኻዲሞችን እኔንም መጠየቅና ማረጋገጥ ይችላል !
https://t.me/MisbahMohammed_6682