👌 ሰሞኑን እንደሚታወቀው የመሬት መንቀጥቀጥ እየታየ ይገኛል። የዚህ ትልቁ መንስኤ ወንጀል ነው። አላህ እንዲህ ይላል፦
🟢 «وَمَا أَصَابَكُم مِّن مُّصِيبَةٍ فَبِمَا كَسَبَتْ أَيْدِيكُمْ وَيَعْفُو عَن كَثِيرٍ»
🟢 «ከመከራም ማንኛውም ያገኛችሁ ነገር እጆቻችሁ በሠሩት (ኃጢኣት) ምክንያት ነው፡፡ ከብዙውም ይቅር ይላል፡፡»
⚙ በዚች ምድር ላይ አላህ በወንጀላችን ቢይዘን አንድም የሚተርፍ የለም ነበር። አላህ ግን ለባሪያዎቹ አዛኝ ነውና ይመለሱ ዘንድ ያቀምሳቸዋል። የሚመከሩ ባሪያዎች ያድርገን አላህም እንዲህ ይላል፦
🔵 «ظَهَرَ الْفَسَادُ فِي الْبَرِّ وَالْبَحْرِ بِمَا كَسَبَتْ أَيْدِي النَّاسِ لِيُذِيقَهُم بَعْضَ الَّذِي عَمِلُوا لَعَلَّهُمْ يَرْجِعُونَ»
🔵 «የሰዎች እጆች በሠሩት ኃጢኣት ምክንያት የዚያን የሠሩትን ከፊሉን ያቀምሳቸው ዘንድ መከራው በየብስና በባሕር ተገለጠ፤ (ተሰራጨ)፡፡ እነርሱ ሊመለሱ ይከጀላልና፡፡»
🔎 እስኪ የኢትዮጵያን ሙስሊሞች ተመልከቱ ስንቱ ነው ቀብር ለቀብር የሚሄደው አፈሩን የሚጠጣው!!! ስንቱ ነው ወልዮች እያለ በአላህ የሚያጋራው!!! ስንቱ ነው ጠንቋይ ለጠንቋይ የሚሄደው!!! ኧረ ስንቱ!!!
🖼 ሀቅ እየተደበቀ ለህዝቡ የማይናገር ለሆዱ ብቻ አዳሪ የሙመይዓ፣ ኢኽዋን እና የመሳሰሉት አንጃ ተሰብስቦ መሬት ባይንቀጠቀጥ ነበር የሚገርመው! እነዚህ አንጃዎች እየተባበሩ ሀቅ እንዳይነገር የሀቅ ሰዎችን በየመስጂዱ እያሳደዱ እና ህዝቡን ፖለቲካ ውስጥ እየከተቱ ሙስሊሙ ተውሂዱን፣ መንሀጁን፣ አቂዳውን እንዳይማር አደረጉት!!! ታዲያ መሬት መንቀጥቀጥ ያንሳታልን?
🎞 ስለዚህ አላህ እንዲያዝንልን ሁላችንም ወደአላህ መመለስ አለብን። ተውሒድን እንማር እናስተምር ሽርክ ኹራፋትን እንጠንቀቅ እናስጠንቅቅ መንሀጃችንን አጥብቀን እንያዝ መብተዲዕን እናስጠንቅቅ አጥማሚ ፊርቃዎችን ❴ቡድኖችን❵ ለምሳሌ፦ ሀቅ እንዳይራመድ እየገረገሩ ያሉ እንደ ሙመይዓ፣ ኢኽዋን፣ ሀዳድያ፣ ሀጃዊራ እና ተብሊግ የመሳሰሉት ለህዝቡ ይነገረው ይወቃቸው ስራ አልሰራንም በደንብ እንስራ አላህ ያግዘን። በወንጀላችንም አትያዘን!!!
✍ አቡ ፉረይሀን (ሷሊህ ውቤ)
🎙 ➘➘➘➘➘
https://t.me/AbuImranAselefy/9588