🚫የስልጤ ትልቁ ጣዖት የአልከሶ መውሊድ
የእስልምና ትልቁ መሰረቱ አላህን በብቸኝነት ማምለክ የሰው ልጆችና የጂኒ ልጆች በእምነታቸው በንግግራቸው በተግባራቸው አላህ መነጠል ተውሂድ ነው። ከአላህ ውጪ የቀብር መንፈስን ከማምለክ ፣ ቆሌን ከማምለክ ፣ ጂኒን ከማምለክ እነ ከየትኛውም ባዕድ አምልኮ አጥብቆ ይከለክላል ።
↪️ አንድ ሰው እስልምናን ከተቀበለ በኋለ የላ እላሀ እለላ መልእክትን አውቆ እስልምናውን ከሚያበላሽበት ከየትኛውም ንግግር ተግባር እነ እምነት መራቅ ግዴታው ነው ። ይህ ሆኖ ሳለ ከብዙ ሙስሊሞች አላዋቂነት የተነሳ ከአላህ ውጪ ቀብር ይመለካል ዱንያዊ ጥቅምን ለማግኘትና ጉዳትን ለመከላከል ጠንቋይ ቤት ይኬዳል ። አብዛኛው የስልጤ ዞን ነዋሪዎች ሙስሊም ከመሆናቸው ጋር በዞን ውስጥ ቀብር አምልኮ ከሚባለው በላይ ተስፋፍቷል ።
♨️የዞኑ ብዙ ዱዓቶች በእኽዋን ጠማማ ቡዱን ተጠልፈው ዝም ከማለትም በለይ ከቀብር አምልኮ ማስጠንቀቁን ትልቅ ስጋት አድርገው በመቁጠራቸው ብዙ የዞኑ ሙስሊሞች የቀብር አምልኮውን የእስልምና መሰረታዊ አስተምርሆት አድርገው እያዩት ነው ሱፊያ ፣ አህባሽ እነ ተብሊጝ በዞኑ በነፃነት ወደ ቀብር አምልኮ ይጣራሉ ።
ከዞኑ አራቱም አቅጣጫ ለቀብር አምልኮ ወደ አልከሶ ከተማ የሚጎርፈው ሙስሊም ብዛት ለተመለከተ እምባ ቀርቶ ደም ያስለቅሳል ።
ወላሂ የስልጤ ዞን ሙመይዐዎች ለዚህ ትልቅ ወንጀል መስፋፋት ፣ በዞኑ የጥፋት ሀይሎች ማቆጥቆጥ በማን አለብኝነት በመንቀሳቀስ ሙስሊሙን ወደ ቀብር አምልኮ መጠራታቸው ትልቁ ተጠያቂዎች ናቸው ።
ከትላንት ቅዳሜ ጀምሮ በአህባሾች እነ ተብሊጞች አስተባባሪነት ከጦራ ከተማ ወደ አልከሶ ከተማ ለቀብር አምልኮ በመኪና ተጭኖ የሚጎርፈው ሙስሊም ማህበረሰብ ብዛት ተቆጥሮ አይዘለቅም ።
♨️የአላህ ትልቁ ሐቅ ተውሂድ ተንዶ በተለያዩ የአምልኮ አይነቶች የአልከሶ ሸይኽ ይመለካል።በሸዕባን ወር ሙስሊሞች ለረመዳን ወር እምነታቸውን በመፈተሽ በፆምና ቁርኣን በማንበብ የእምነት ዝግጅት በሚያደርጉበት በዚህ ሰዐት እስከ ሸዕባን 15 ድረስ ከእስልምና የሚያወጣውን የአልከሶ ቀብርን በማምለክ አላህን ያስቆጣሉ ።
📢 ለስልጤ ህዝብ ዲንን ተገንዝበናል ለሚሉ ሁሉ የይድረሱልኝ ጥሪ ያሰማል ። አቤት የሚል የስልጤ ልጅ ይኖር ይሆን ወይስ እንደተለመደው ለሱና መሻይኾችና ኡስታዞች ተትቶ ጩሀታቸው በዝምታ ይታለፍ ይሆን ።
ትልልቅ መስጂዶችን ከብዙ ሰጋጆች ጋር ይዘው ሰለፊዮችን የሚያሳድዱ እነ ዲን ወዳዱን የዞኑን ሙስሊም አታላይ የሆኑት የሙመይዐህ መሻይኾች ምን ግፈኛ (በዳይ) አደረጋቸው !
🤲አላህ ሆይ ማረን ህዝባችንን ከባዕድ አምልኮና ከጠማማ ዱዓቶች ጠብቅልን ?
👉ይህ የAbu Nuh ሚስባህ ሙሐመድ ት/ቶች የሚለቀቁበት የቴሌግራም ቻነል ነው
#ቻነሉን በመቀላቀል የት/ቶቹ ተጠቃሚ ይሁኑ !
➘➷➴➘➷➴➘➷➴➘➷➴➘➷➴➘➷➴➘
https://t.me/MisbahMohammed_6682