ሰሞኑን ከሱና ወንድሞቼ ጋር ለዳሩል ሐዲስ መስጂድና መድረሳ እስፒከር ግዢ በሚንቀሳቀስበት ሰዐት ከሙመይዐህ ሸረኞች የገጠመኝ ማታለል በተመለከተ ዝርዝር መረጃውን ለመልቀቅ ቃል ገብቼ ነበር ነገር ግን ባልኩት መሰረት በሰዓቱ መልሱን ባለመስጠቴ ይቅርታ እጠይቃችኋለው
🚫በመቀጠል እነዚ ዋልጌዎች ግምት የሚሰጣቸው እነ ተግባራቸው በእውነተኛ ሰለፊይ ለይ የሚፈጥረው ምንም ማምታቻ ስለሌለ ዝርዝር መልሱን ማስቀመጡ እንደማያስፈልግ ተረድቻለሁ !
👉ሆኖም ተንኮላቸው ደርሷችሁ ለምን ከነሱ ጋር እንዲህ አደረገ ላላችሁ ወንድሞች የሰዎቹን ዋልጌነትና እብደት እንዴ እንደሸወዱኝ ልትረዱ ዘንድ ጠቅለል ያሉ ነጥቦችን ላስቀምጥ ፦
👉 ከጦራ ተነስቼ አድስ አባባ ስሄድ ከእነዚህ ከድራማው ተዋናዮች ጋር ምንም ያወራሁት ነገር የለም አላውቃቸውምም
👉 አዲስ አባባ ከሄድኩ በኋላ እነሱ ያገኙኝ በሚቀርበው እነ ለእስፒከር ግዢው ከሚንቀሳቀስ ወንድሜ በኩል ነው
👉ልብ በሉ በዚህ ሰዐት ይህን ወንድማችን በስመ ስልጤ እንጂ ለተንኮል እንደሚንቀሳቀሱ አያውቃቸውም ።
👉 እኔም ድራማውን በሚሰሩብኝ ሰዐት ይህን ቆሻሻ የማታለል ስራ እንደሚሰሩብኝ ምንም ያወቅኩት ነገር የለም ።
👉አካውንት መስጠቴን በተመለከተ ራሳችሁ እቃውን ገዝታችሁ ስጡኝ እንጂ አካውንት መስጠቱ አያስፈልግም ከልኩ በኋለ በብዙ ጭቅጭቅ
፦እኛ አንተን እናምንሃለን
ገቢዎች ያለደረሰኝ እቃ ሽጠን ይዘውን በጣም ተጨናንቀናል ሱቅም ሰው የለንም አንተ ራስህ ገዝተህ ውሰድ ብለው ብዙ ከጨቀጨቁኝ በኋላ ነው አካውንቴን የሰጠሁት ።
👉እነሱ እንደሚሉት በቀረፁት ፎቶም ይሁን ባደረጉት ሪከርድ የማጭበርበር ንግግር ወይም ስለመስጂዱና መድረሳው የተናገርኩት ውሸት የለም አለ ከሉ እስኪ ደብቀው የቀረፁትን ቪዲዮና ሪከርድ ይልቀቁት ውድ ሰለፊይ ወንድሞቼ ምንም አትጠራጠሩ ሪከርዱን አምጡ በሏቸው ።
👉 ሌላው እነዚ ቆሻሾች ወንድሞች እናንተና ሚስባህ በአቂዳ አንድ አይደላችሁም ለዛም ነው የምትዋሹበት በሚሉዋቸው ግዜ እንዲህ ይላሉ " መጭበርበሩን ነው የምንቃወመው እንጂ ሌላ ምንም በሚንሓጁ የምንጠላው ነገር የለም" ይላሉ
የዚህ ማጭበርበሪያ ንግግር መልሱ
እናንተ እኽዋኒም አይደላችሁም ሙመይዐም አይደላችሁም የቢደዐን ሰው ሁሉ በመራቅ ከቢድዒይ ጋር በምንም የማትገናኙ ሆናችሁ ከሱና ሰው ለሱና በግልፅ የምትንቀሳቀሱ ንፁህ ሰለፊይ ከሆናችሁ ሚስባህ ይህን ይህን ተጭበረብራለህ ተው አላህን ፍራ ይቅርብህ ብላችሁ መክራችሁታል በሌላም ሰው አስመክራችሁታል በሏቸው እስኪ ምንም መልስ የላቸውም ።
ተው ይህንን እስኪ ያጭበረበረውን ነገር በተጨባጭ ማስረጃ አቅርቡ ስጡ እኛ እንመክረዋለን በሏቸው የለም ምንም ማስረጃ አያቀርቡም ።
👌ታዲያ የነዚህ የእኽዋን ውሻ የሆኑ ሙመይዐዎች ይህን ያህል የሚያሳድዱኝ ጦራ ለይ የሚሰራውን የሱና እንቅስቃሴ ለማስቆም ነው የወጣላቸው ሙመይዐዎች ናቸው የኢልያስ አህመድ የመሐመድ ሰዒድ የሙስጠፋ ሙሐመድ ሙሪዶች ናቸው ።
ሰለፊይ የሆነ ሰው ስህተት ለይ ሊወድቅ ይችላል ፉፅም አይደለም ታዲያ ቀርቦ መምከር ማስመከር እንጂ በሚዲያ አውጥቶ መበተን በፉፅም ከእስልምና አስተምሮት አይደለም ።
👌ይህ ሆኖ ሳለ አንድን ሙስሊም ባልሰራው ስራ ወንጀለኛ አድርጎ ስሙን ማጥፋት እንኳን የሱና ሰው ቀርቶ የዲን ግንዛቤ የሌላው በፊጥራ ለይ ያለ ተረ ነጋዴና ገበሬ አይቀበለውም ።
አበቃሁ !
🤲አላህ ለሁላችንም ልቦና ይስጠን ረመዳንን በትክክል ፆመን ወንጀላችን አፍው ተብለን በሱና ለይ ፀንተን ዱንያን የምንሰናበት ያድርገን ።