ምስባክ ወማኅሌት
#መዝሙር_ሎቱ_ስብሐት_ከኅዳር_፲፫ - ፲፱
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
ነገሥት ቤት በ፮
ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሎቱ ስብሐት ወሎቱ አኰቴት ለዘቀደሳ ለሰንበት አልቦ አመ ኢሀሎ ወአልቦ አመ ኢሀሎ ክርስቶስ ወልደ እግዚአብሔር ዘገብሮ ለሰብእ በአርአያ ዚአሁ ኵሉ ውስተ እዴሁ ውእቱ ይኴንን ሰማያተ ወምድረ ገብረ በከመ ፈቀደ አምላክ ወልደ እግዚአብሔር።
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
#ትርጕም፦
ሰንበትን ላከበራት ለእርሱ ፍጹም ም...