የየካቲት ወር የበዓላት ሥርዓተ ማኅሌት ማውጫ
እንኳን ለወርኃ የካቲት በሠላም አደረሳችሁ አደረሰን!!!
ይህ ቻናል ሁላችሁም እንደምታውቁት ከዓመት በላይ በመቆየቱ ብዙ ቃለ እግዚአብሔርን በውስጡ ይዟል።
እናም የእናንተን ፍላጎት ለመሙላት በየቀኑ የሚከበሩ የቅዱሳን በዓላት ሥርዓተ ዋይዜማ እና ማኅሌት ከታች እንደምታዩት በማውጫ እንደተለመደው ተዘጋጅቶ ቀርቧል።
እናም ማውጫውን #pin_message ስለማደርገው ከላይ #pinned_message የሚለውን በመንካት ማግኘት ትችላላችሁ።
የየካቲት ወር የበዓላት ሥርዓተ ማኅሌት ማውጫ
👇👇👇👇👇
1⃣የየካቲት አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሥርዓተ ማኅሌት
2⃣የየካቲት የቅድስት አርሴማ ሥርዓተ ማኅሌት
3⃣የየካቲት ስምዖን ሥርዓተ ዋዜማ
4⃣የየካቲት ስምዖን ሥርዓተ ማኅሌት
5⃣የየካቲት ቅዱስ ሚካኤል ሥርዓተ ማኅሌት
6⃣የየካቲት ኪዳነ ምሕረት ሥርዓተ ዋይዜማ
7⃣የየካቲት ኪዳነ ምሕረት ሥርዓተ ማኅሌት
8⃣የየካቲት ጊዮርጊስ ሥርዓተ ዋይዜማ
9⃣የየካቲት ጊዮርጊስ ሥርዓተ ማኅሌት
መወያያ 👉 @Misbakgroup
ለአስተያየት 👉 @Zethewahdobot
✍ዲያቆን እስራኤል
እንኳን ለወርኃ የካቲት በሠላም አደረሳችሁ አደረሰን!!!
ይህ ቻናል ሁላችሁም እንደምታውቁት ከዓመት በላይ በመቆየቱ ብዙ ቃለ እግዚአብሔርን በውስጡ ይዟል።
እናም የእናንተን ፍላጎት ለመሙላት በየቀኑ የሚከበሩ የቅዱሳን በዓላት ሥርዓተ ዋይዜማ እና ማኅሌት ከታች እንደምታዩት በማውጫ እንደተለመደው ተዘጋጅቶ ቀርቧል።
ይህም ለእናንተ ለአጠቃቀም #ምቹ እና #ቀላል ነው።የምትፈልጉትን ዕለት መንካት ብቻ ነው።