ከ9 ሚሊዮን ብር በላይ የዋጋ ግምት ያላቸው የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን ሲያዘዋውሩ የነበሩ ሁለት ተጠርጣሪዎች ከነ-ኤግዚብቱ በቁጥጥር ሥር ዋሉ
ታሕሳስ 12/2017 ዓ.ም (የገቢዎች ሚኒስቴር)
ከ9 ሚሊዮን ብር በላይ የዋጋ ግምት ያላቸው የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን ሲያዘዋውሩ የነበሩ ሹፌር እና ረዳት ከነ-ኤግዚብቱ በአፋር ክልል አዋሽ ከተማ በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን ክቡር የአፋር ክልል ፖሊስ ኮሚሽነር ቢልኤ አህመድ ኮሬ ገልፀዋል።
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ፡- https://shorturl.at/XGrf4