ክሊራንስ ለመስጠት ኦዲት የማያስፈልጋቸው አገልግሎቶች
ጥር 03/2017 ዓ.ም (የገቢዎች ሚኒስቴር)
ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት አገልግሎቶች ታክስ ከፋዩን ኦዲት ማድረግ ሳያስፈልግ የታክስ ክሊራንስ የምስክር ወረቀት ሊሰጥ ይችላል:-
👉 ንግድ ሥራ ፍቃድ ወይም የሙያ ፍቃድ ለማደስ፤
👉 ጨረታ ለመካፈል ወይም ለመሳተፍ፤
👉 ለተሽከርካሪዎች ወይም ለኮንስትራክሽን ማሽነሪዎች ዓመታዊ ምዝገባና
ምርመራ (ክላውዶ) ለማድረግ፤
👉 የባንክ ብድር ለማግኘት፤
👉 የመድን ካሳ ለማግኘትና የተሽከርካሪ ሰሌዳ ለውጥ ለማድረግ፤
👉 የድርጅት ስም ወይም አድራሻ ለመለወጥ፤
👉 የንግድ ሥራ ሀብት መቀነስን ሳይጨምር የንግድ ዘርፍ ቅነሳ ለማድረግ፤
👉 ድርጅቶች እንደገና ተደራጅተው ሲዋሀዱ የተዋሀደውን ድርጅት የታክስ ዕዳ
አካቶ የሚዋሃዱ ስለመሆኑ የፀደቀ ሰነድ ለማቅረብ፤
👉 የግል ድርጅቶች ማህበራዊ ዋስትና የጡረታ መዋጮ ስለመከፈሉ ማረጋገጫ
ለማግኘት፣
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ፡- https://shorturl.at/SASYG