ትምሮ ቤት ኣንድ ክላስ የተማርን ልጆች ዛሬ የት ናቸው?
ከፊት ይቀመጡ የነበሩት -> ንግድ ባንክ ተቀጥረው የ 4 ሺ ብር ደሞዝተኛ ሆነዋል
.
.
ወደ መሃል ይቀመጡ የነበሩት -> ሴቶቹ ኣረብ ሃገር ሄደዋል ወንዶቹ በሊብያ በኩል የደረሱበት ኣልታወቀም
.
.
ከኋላ ይቀመጡ የነበሩት -> የ YouTube ቪድዮ እየሰሩ ኣልፎላቸዋል
.
.
ጭራሽ ክላስ ገብተው የማያውቁት -> ሃገር እየመሩ ነው😁👻🤧