ፍትህ ለሲምቦ ብርሃኑ
ሲምቦ ብርሃኑ ትባላለች የ8 አመት ታዳጊ ስትሆን ነዋሪነቷ በምዕራብ ሸዋ ሜታ ወልቂጤ ወረዳ ሲሆን የአስገድዶ መድፈር ወንጀል ከተፈፀመባት በኋላ ህይወቷ ሲያልፍ አስክሬኗን ሰቅለው ሄዷል። ለታዳጊዋ ሲምቦ ብርሃኑ ፍትህ እየተጠየቀ ይገኛል።
የሚያንገበግብ ወንጀል 😢