እስኪ ሳትዋሹ ይህንን መልሱ። አላህ ያውቅባችኋል።
የኢስላማዊ ባንኮች አካውንት ከፍታችኋል ወይ❔
Опрос
- የዘምዘም ባንክ እና የሂጅራ አካውንት ከፍቻለሁ!
- የዘምዘም ባንክ ብቻ አካውንት ከፍቻለሁ!
- የሂጅራ ባንክ አካውንት ብቻ ከፍቻለሁ!
- የራሚስ ባንክ አካውንት አለኝ!
- የሸበሌ ባንክ አካውንት አለኝ!
- የማልዋሸውን በሁሉም ኢስላማዊ ባንኮች እስካሁን አካውንት አልከፈትኩም፤ ለወደፊቱ ግን ኢንሻ አላህ እከፍታለሁ።
- አካውንቱን ከፍቻለሁ፤ ግን አልጠቀምባቸውም!