Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ከ2, 000,000(ከሁሉት ሚሊዮን) ብር በላይ ለእርዳታ ዋለ‼️
✍️ሁዘይፋ የልማትና የመረዳጃ ተቋም የተለያዩ አህለል ኸይሮችን በማስተባበር በቀን 22/03/2017 ከጠዋቱ 4:00 - 10:00 ከ1000 በላይ ለሚሆኑ መሳኪኖች እና አይታሞች ለወር አስቤዛ የሚሆ ሩዝ እና ዘይት ድጋፍ አደረገ።
👉በእለቱም ግምቱ 2,100,000 (ሁሉት ሚሊዮን አንድ መቶ ሺ ) ብር የሆነ የሩዝ እና ዘይት ለእያንዳንዳቸው 12.5kg ሩዝ እና 5ሊትር ዘይት በመስጠት ለተገቢው አካል ለማድረስ ተችሏል።
👉በዚህ በተቀደሰ መልካም ስራ ላይ
በጉልበት፣በሃሳብ አልያም በቋሚ አባልነት ለመሳተፍ ለምትፈልጉ በራችን ክፍት ሲሆን በስልክ ቁጥራችን 09-11-67-81-86 ብትደውሉ በቀጥታ ያገኙናል።
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፥1000400565067
ሑዘይፋ የልማትና መረዳጃ እድር
አዋሽ ባንክ፥014321205290500
ሑዘይፋ የልማትና መረዳጃ ተቋም
አቢሲኒያ ባንክ፥124392896
ሑዘይፋ የልማትና መረዳጃ ማህበር
ሂጅራ ባንክ፥1000034580001
ሑዘይፋ የልማትና መረዳጃ ተቋም
👉ዋና ቢሮዋችን ፡ቀራኒዮ የሺደበሌ ከፍ ብሎ ሁዘይፋ መስጂድ አጠገብ
🍬🍬ምርጥ ሰደቃ ማለት ካለን ከትንሹ ላይ የምንሰጠው ነው🍬🍬