የትግራይ ክልል መጅሊስ የአክሱም ሙስሊሞችን ሒጃብ መገፈፍ የመቃወሙን ሥራ የፖለቲካ ትርጉም ያለው አስመስለው ከእውነት የራቀ አሉባልታ በማኅበራዊ ሚዲያም ሆነ በየትኛውም መልኩ የሚያሰራጩ ሰዎች ከድርጊታቸው ካልተቆጠቡ ወደ ፍርድ ለመውሰድ እገደዳለሁ ብሏል።
ከተጨቆኑት ጎን መቆም ሲገባቸው በሌላ የሚተረጉሙ ጽንፈኞች ሊታቀቡ ይገባል። ሲጀመር ፖለቲካዊ ነገር አለበት ሊባል የሚችል አይደለም። አለበት ካሉ ጉዳዩን ይፍቀዱና ከዚያ በኋላ ከጀርባ ሌላ ጥያቄ ካለ ማየት ይችላሉ። ሒጃብ እስከ ኒቃብ ይፍቀዱ፣ በቂ የመስጅድና የመቃብር ቦታ ይስጡ፣ የሙስሊሞችን መብት ያክብሩ። ከዚያ ፋይሉ ይዘጋል። ከዚያ ውጭ አጀንዳ ለማስቀልበስና ብዥታ ለመርጨት ሌላ ትርጓሜ ቢሰጡ፤ ከእውነት ጋር ተጋጭተው መጨረሻ ላይ ያፍራሉ እንጂ ምንም አይነት ተፅዕኖ መፍጠር አይችሉም። ቅንጣት ህሊና ያልፈጠረባቸው ኃፍረተ ቢሶች ናቸው። «የሌባ ዓይነ ደረቅ!» እንዲሉ!
||
t.me/MuradTadesse