Репост из: STEM with Murad 🇪🇹
ጥቆማ‼
=======
(ነፃ የዓይን ምርመራ እና የዓይን ሞራ ግርዶሽ ቀዶ ህክምና!)
✍ «አል-በሰር ኢንተርናሽናል ፋውንዴሽን የተሰኘ የሳዑዲ አረቢያ ግብረ-ሰናይ ድርጅት ከወራቤ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ጋር በመተባበር ከጥር 11/2017 ጀምሮ ለተከታታይ 5 ቀናት የሚቆይ ነፃ የዓይን ምርመራ እና የዓይን ሞራ ግርዶሽ ቀዶ ህክምና ይሰጣል።
በመሆኑም የአይን ችግር ያለባችሁ በሙሉ በተጠቀሰው ቀን ወራቤ ሆስፔታል በመገኘት ነፃ የአይን ምርመራ እና የአይን ሞራ ግርዶሽ ቀዶ ህክምና አገልግሎት ማግኘት የምትችሉ መሆኑን በአክብሮት እንገልጻለን።»
©: ወራቤ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል
||
https://t.me/STEMwithMurad